ኢዮብ 20:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዐይን አየችው፤ ነገር ግን ዳግመኛ አታየውም፤ ስፍራውንም ከእንግዲህ ወዲህ አያውቀውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ቀድሞ ያየው ዐይን ዳግመኛ አያየውም፤ የነበረበትም ቦታ ከእንግዲህ አይመለከተውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ያየችውም ዐይን ዳግመኛ አታየውም፥ ለስፍራውም ከእንግዲህ ወዲህ ይሰወራል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከሚኖርበት ቦታ ደብዛው ስለሚጠፋ፥ አንድ ጊዜ የተመለከተው ሰው ዳግመኛ አያየውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ያየችውም ዓይን ዳግመኛ አታየውም፥ ስፍራውም ከእንግዲህ ወዲህ አይመለከተውም። Ver Capítulo |