ኢዮብ 18:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስለ ምንስ እንደ እንስሳ በፊትህ ዝም አልን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለምን እንደ ከብት መንጋ እንቈጠራለን? እንደ ደንቈሮስ ለምን ታየናለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለ ምንስ እንደ እንስሶች ተቈጠርን? ስለ ምንስ በዓይንህ ፊት ቀለልን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለምን አንተ እኛን እንደ እንስሶች ትቈጥረናለህ? ለምንስ እንደ ደንቆሮዎች የማናስተውል አድርገህ ትመለከተናለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ስለ ምንስ እንደ እንስሶች ተቈጠርን? ስለ ምንስ በዓይንህ ፊት ረከስን? Ver Capítulo |