Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 18:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 “ዝም የማ​ት​ለው እስከ መቼ ነው? እኛም እን​ድ​ን​ነ​ግ​ርህ ታገሥ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 “ይህን ንግግር የምትጨርሰው መቼ ነው? እስኪ ልብ ግዛ፤ ከዚያ በኋላ እንነጋገራለን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 “እስከ መቼ ቃላትን ታበዛለህ? አስተውል፥ ከዚያም እኛ እንናገራለን።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 “ኢዮብ ሆይ! ለምን እንደዚህ ንግግር ታበዛለህ? እስቲ አድምጥ፤ እኛም እንናገር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 እስከ መቼ ቃልን ታጠምዳለህ? አስተውል፥ ከዚያም በኋላ እንናገራለን።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 18:2
12 Referencias Cruzadas  

“ብዙ እን​ደ​ም​ት​ና​ገር እን​ዲሁ መስ​ማት አለ​ብህ። ወይስ በን​ግ​ግ​ርህ ብዛት ጻድቅ የም​ት​ሆን ይመ​ስ​ል​ሃ​ልን? ከሴ​ቶች የሚ​ወ​ለድ ዘመኑ ጥቂት የሆነ ቡሩክ ነው።


አው​ኬ​ና​ዊው በል​ዳ​ዶስ መለሰ እን​ዲ​ህም አለ፦


ስለ ምንስ እንደ እን​ስሳ በፊ​ትህ ዝም አልን?


“እኛ አጽ​ና​ና​ነው እን​ዳ​ት​ሉኝ፥ ስሙ፤ ቃሌን ስሙ።


ኃጥ​ኣን በዚያ በቍ​ጣው መቅ​ሠ​ፍት ይቃ​ጠ​ላሉ፤ በዚ​ያም በሥ​ጋ​ቸው የተ​ጨ​ነ​ቁት ያር​ፋሉ።


“ነገር ግን፥ ኢዮብ ሆይ፥ ቃሌን ስማ፥ ነገ​ሬ​ንም አድ​ምጥ።


“እስከ መቼ ይህን ነገር ትና​ገ​ራ​ለህ? ወይስ ነገ​ርን የማ​ብ​ዛት መን​ፈስ በአ​ፍህ አለን?


ሳይሰማ ነገርን የሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል።


ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ! ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos