Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 17:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ነፍ​ሴን የሚ​ያ​ወ​ጣት ያስ​ጨ​ን​ቀ​ኛል መቃ​ብ​ር​ንም እመ​ኘ​ዋ​ለሁ፤ ግን አላ​ገ​ኘ​ውም፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 መንፈሴ ደክሟል፣ ዘመኔ ዐጥሯል፤ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 መንፈሴ ደከመ፥ ቀኖቼ አለቁ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 “መንፈሴ ደከመ፤ የሕይወቴም ዘመን ሊፈጸም ተቃርቦአል፤ መቃብርም ይጠብቀኛል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 መንፈሴ ደከመ፥ ዘመኔ አለቀ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 17:1
10 Referencias Cruzadas  

የሰው ልጅ ከባ​ል​ን​ጀ​ራው ጋር እን​ደ​ሚ​ም​ዋ​ገት፥ ሰው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ለመ​ሟ​ገት ምነው በቻለ!


“ዘመ​ኖች በጩ​ኸት አለቁ፤ የልቤ ሥርም ተቈ​ረጠ።


ሚስ​ቴን እለ​ማ​መ​ጣ​ታ​ለሁ፤ እር​ስዋ ግን ትጠ​ቃ​ቀ​ስ​ብ​ኛ​ለች፤ የቤ​ተ​ሰ​ቤ​ንም ልጆች ፈጽሜ አቈ​ላ​ም​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ።


ኢዮ​ብም ከደ​ዌው ከዳነ በኋላ መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፥ ኢዮ​ብም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ሁለት መቶ አርባ ነው። ልጆ​ቹ​ንና የልጅ ልጆ​ቹ​ንም እስከ አራት ትው​ልድ ድረስ አየ።


እታ​ገሥ ዘንድ ጕል​በቴ ምን​ድን ነው? ነፍ​ሴም ትጽ​ናና ዘንድ ዘመኔ ምን​ድን ነው?


ሕይ​ወቴ እንደ ሸማኔ መወ​ር​ወ​ርያ፥ ቀላል ሆነች በከ​ንቱ ተስ​ፋም ጠፋሁ።


“መን​ፈስ ከእኔ ይወ​ጣ​ልና፥ የሁ​ሉ​ንም ነፍስ ፈጥ​ሬ​አ​ለ​ሁና ለዘ​ለ​ዓ​ለም አል​ቀ​ስ​ፋ​ች​ሁም፤ ሁል​ጊ​ዜም አል​ቈ​ጣ​ች​ሁም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos