ኢዮብ 15:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አንተ እግዚአብሔርን መፍራት ትተሃልን? በእግዚአብሔርስ ፊት እንዲህ ያለውን ቃል ትናገራለህን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ ግን ንጽሕናን ታጣጥላለህ፤ በእግዚአብሔር ፊት የሆነ ጽሞናን ትከለክላለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንተም ፈሪሃ እግዚአብሔርን እስከ መተው ደርሰሃል፥ በእግዚአብሔርም ፊት አምልኮን ታስቀራለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አንተ እግዚአብሔርን መፍራት ትተሃል፤ ለእግዚአብሔር የሚገባውንም አምልኮ ታደናቅፋለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 አንተም እግዚአብሔርን መፍራት ታፈርሳለህ፥ በእግዚአብሔር ፊት አምልኮን ታስቀራለህ። Ver Capítulo |