ኢዮብ 15:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ጮርቃውም ይረግፋል፤ እንደ ወይራም አበባ ይወድቃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ፍሬው በጮርቃነት እንደ ተለቀመበት የወይን ተክል፣ አበባውም እንደ ረገፈበት የወይራ ዛፍ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እንደ ወይን ያልበሰለውን ዘለላ ያረግፋል፥ እንደ ወይራ አበባውን ይጥላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ገና ሳይበስል ዘለላውን እንደሚያረግፍ የወይን ተክልና አበባው እንደሚረግፍ የወይራ ዛፍ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 እንደ ወይን ያልበሰለውን ዘለላ ያረግፋል፥ እንደ ወይራ አበባውን ይጥላል። Ver Capítulo |