ኢዮብ 12:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለምድር ንገራት፥ እርስዋም ትተረጕምልሃለች፤ የባሕርም ዓሣዎች ያስረዱሃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለምድር ተናገሩ፤ ታስተምራችኋለች፤ የባሕርም ዓሣ ይነግራችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወይም ለምድር ተናገር፥ እርሷም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ወይም ለምድር ተናገር፤ እርስዋም ታስተምርሃለች፤ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ወይም ለምድር ተናገር፥ እርስዋም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል። Ver Capítulo |