ኤርምያስ 52:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የአዛዦቹም አለቃ ናቡዛርዳን ከሀገሩ ድኆች ወይን ተካዮችና አራሾች እንዲሆኑ አስቀረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሆኖም የክብር ዘበኞቹ አዛዥ ናቡዘረዳን ሌሎች የምድሪቱን ድኾች፣ ወይን ተካዮችና ዐራሾች እንዲሆኑ አስቀራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን ከአገሩ ድኆች ወይን ተካዮችና አራሾች እንዲሆኑ አስቀረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ነገር ግን በይሁዳ የመጨረሻ ድኾች የነበሩትን ሕዝብ ተወ፤ እነርሱም የወይን ተክል ኰትኳቾችና አራሾች እንዲሆኑ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን ከአገሩ ድኆች ወይን ተካዮችና አራሾች እንዲሆኑ አስቀረ። Ver Capítulo |