ኤርምያስ 5:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የምትሰቀጥጥና የምታስደነግጥ ነገር በምድር ላይ ሆናለች፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 “የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ነገር በምድሪቱ ላይ ሆኗል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አሠቃቂና አስደንጋጭ ነገር በምድሪቱ ላይ ሆኖአል፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አሠቃቂና አስደንጋጭ የሆነ ነገር በዚህች ምድር ላይ ተፈጽሞአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የምታስደንቅና የምታስደነግጥ ነገር በምድር ላይ ሆናለች፥ Ver Capítulo |