ኤርምያስ 28:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝቡ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ነገር ግን ለአንተም ለዚህም ሕዝብ የምናገረውን ቃል ስማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝብ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን ይህን ቃል ስማ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሆኖም ለአንተና ለሕዝቡ የምናገረውን ስማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝብ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን ይህን ቃል ስማ፥ Ver Capítulo |