ኢሳይያስ 7:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ወተትም ይበዛል፤ በሀገሪቱ መካከል የቀረ ሁሉ ቅቤና ማር ይበላል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከሚሰጡትም የተትረፈረፈ ወተት ቅቤ ይበላል፤ በምድሪቱም የቀሩ ሁሉ ቅቤና ማር ይበላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከሚሰጡትም የተትረፈረፈ ወተት ቅቤ ይበላል፤ በምድሪቱም የቀሩ ሁሉ ቅቤና ማር ይበላሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ከሚሰጡት ብዙ ወተት የሚያስፈልገውን ምግብ ሁሉ ያገኛል፤ ከዚህም የተነሣ በምድሪቱ ላይ የሚተርፉ ሰዎች ምግባቸው ማርና ወተት ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከሚሠጡት ወተት ብዛት የተነሣ ቅቤ ይበላል፥ በአገሪቱም መካከል የቀረ ሁሉ ቅቤና ማር ይበላል። Ver Capítulo |