ኢሳይያስ 57:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መቃብሩ በሰላም ይሆናል፤ ከመካከልም ይወሰዳል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በቅንነት የሚሄዱ፣ ሰላም ይሆንላቸዋል፤ መኝታቸው ላይ ያርፋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ሰላም ይገባል፤ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ቀጥተኛ ሕይወትን የሚኖሩ ሰዎች ሰላም ይኖራቸዋል፤ በሚሞቱበትም ጊዜ ዕረፍትን ያገኛሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ወደ ሰላም ይገባል፥ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል። Ver Capítulo |