ኢሳይያስ 39:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፥ “የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከዚያም ኢሳይያስ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፤ “የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፦ “የሠራዊትን ጌታ ቃል ስማ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ኢሳይያስም ንጉሡን እንዲህ አለው፦ “የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፦ የሠራዊትን ጌታ የእግዚአብሔር ቃል ስማ። Ver Capítulo |