| ኢሳይያስ 32:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ውኃ ባለበት፥ በሬና አህያም በሚረግጠው ቦታ የሚዘሩ ብፁዓን ናቸው።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በየወንዙ ዳር ዘር የምትዘሩ፣ በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን በነጻነት የምታሰማሩ፣ ምንኛ ብፁዓን ናቸው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እናንተ የበሬና የአህያ እግር እየነዳችሁ በውሃ ዳርቻ የምትዘዋወሩ ምን ያህል ትደሰቱ!Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በየውሃው ምንጭ አጠገብ ዘራችሁን ስለምትዘሩና ለከብቶቻችሁና ለአህዮቻችሁ በቂ መሰማርያ ስለምታገኙ በበረከት የተሞላችሁ ትሆናላችሁ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እናንተ የበሬና የአህያ እግር እየነዳችሁ በውሃ ሁሉ አጠገብ የምትዘሩ ብፁዓን ናችሁ።Ver Capítulo |