ኢሳይያስ 32:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ስለ ተወደደችዉ እርሻ ስለሚያፈራውም ወይን ደረታችሁን ድቁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስለ ለሙ መሬት ደረታችሁን ምቱ፤ ስለ ፍሬያማው የወይን ተክል ዕዘኑ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ስለ ለሙ እርሻ፥ ስለፍሬያማውም ወይን ደረታችሁን ድቁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ደስ የሚያሰኘው ለሙ መሬትና የወይን ቦታ ሁሉ ስለ ጠፋ ደረታችሁን እየደቃችሁ አልቅሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ስለተወደደችውም እርሻ ስለሚያፈራውም ወይን ደረታችሁን ድቁ። Ver Capítulo |