ኢሳይያስ 24:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከተሞችም ባድማ ይሆናሉ፤ ቤቶችም ባዶ ሆነው ይቀራሉ፤ ይጠፋሉም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከተማዪቱ ፈጽማ ፈርሳለች፤ በሮቿም ደቅቀው ወድቀዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በፍርስራሽ ተለውጧል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከተማይቱ የፍርስራሽ ክምር ሆናለች፤ በሮችዋም ተሰባብረው ወድቀዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በጥፋት ተመትቶአል። Ver Capítulo |