ኢሳይያስ 10:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በሰማርያና በጣዖቶችዋም እንዳደረግሁ፥ እንዲሁ በኢየሩሳሌምና በጣዖቶችዋ አደርጋለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በሰማርያና በጣዖቶቿ ያደረግሁትን፣ በኢየሩሳሌምና በተቀረጹ ምስሎቿስ እንዲሁ አላደርግምን?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በሰማርያና በጣዖቶቿ ያደረግሁትን፤ በኢየሩሳሌምና በተቀረጹ ምስሎቿስ እንዲሁ አላደርግምን?” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በሰማርያና በጣዖቶችዋ ላይ እንዳደረግሁት በኢየሩሳሌምና እዚያ በሚሰግዱላቸው ምስሎች ላይ አላደርገውምን?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በሰማርያና በጣዖቶችዋም እንዳደረግሁ፥ እንዲሁስ በኢየሩሳሌምና በጣዖቶችዋ አላደርግምን? Ver Capítulo |