ኢሳይያስ 1:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ቅጠልዋ እንደ ረገፈ የጠርቤንቶስ ዛፍ፥ ውኃም እንደሌለበት የአትክልት ቦታ ይሆናሉና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ቅጠሉ እንደ ጠወለገ ወርካ፣ ውሃም እንደሌለው የአትክልት ቦታ ትሆናላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ቅጠሉ እንደ ጠወለገ ወርካ፤ ውሃም እንደሌለው የአትክልት ቦታ ትሆናላችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በመጨረሻም ቅጠሉ እንደ ረገፈ የወርካ ዛፍና ውሃ እንደሌለው የአትክልት ቦታ ትሆናላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ቅጠልዋ እንደ ረገፈ ዛፍ፥ ውሃም እንደሌለባት አትክልት ትሆናላችሁና። Ver Capítulo |