ሆሴዕ 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዓመት በዓል ቀንና በእግዚአብሔር በዓል ቀን ምን ታደርጋላችሁ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በእግዚአብሔር የበዓል ቀናት፣ በዓመት በዓሎቻችሁም ቀን ምን ታደርጋላችሁ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዓመት በዓል ቀንና በጌታ በዓል ቀን ምን ታደርጋላችሁ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እንግዲህ ለእግዚአብሔር ክብር በተወሰኑት የዓመት በዓላት ምን ታደርጋላችሁ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በዓመት በዓል ቀንና በእግዚአብሔር በዓል ቀን ምን ታደርጋላችሁ? Ver Capítulo |