ሆሴዕ 13:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዐመፅህን ወንጀል ታገሥሁት፤ የኤፍሬም ኀጢአቱም ተከማችትዋል ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የኤፍሬም በደል ተከማችቷል፤ ኀጢአቱም በመዝገብ ተይዟል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የኤፍሬም በደል ታስሮአል፥ ኃጢአቱም ተከማችቶአል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “የእስራኤል ኃጢአትና በደል ተጽፎ ተከማችቶአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የኤፍሬም በደል ታስሮአል፥ ኃጢአቱም ተከማችቶአል። Ver Capítulo |