ዕብራውያን 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳ ያለ ደም አልከበረም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ስለዚህ የመጀመሪያው ኪዳን እንኳ ያለ ደም የጸና አልነበረም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳን ያለ ደም አልተመረቀም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በዚህ ምክንያት የመጀመሪያው ኪዳን እንኳ ያለ ደም የጸና አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳ ያለ ደም አልተመረቀም። Ver Capítulo |