ዕብራውያን 7:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ክህነታቸው ታልፍ ዘንድ አላትና፤ ክህነታቸው ካለፈችም ኦሪታቸው ታልፋለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የክህነት ለውጥ ካለ ሕጉም ሊለወጥ ግድ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ምክንያቱም ክህነቱ ሲለወጥ፥ ሕጉ ደግሞ ሊለወጥ ግድ ይላልና ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የክህነት ሐረጉ ሲለወጥ ሕጉም አብሮ መለወጥ አለበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ክህነቱ ሲለወጥ፥ ሕጉ ደግሞ ሊለወጥ የግድ ነውና። Ver Capítulo |