ዕብራውያን 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቍጣዬ ማልሁ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለዚህ በቍጣዬ እንዲህ ብዬ ማልሁ፤ ‘ወደ ዕረፍቴ ከቶ አይገቡም።’ ” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቍጣም እንደ ማልሁ፥ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፥” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ደግሞም፥ “ ‘እኔ ወደምሰጣቸው የዕረፍት ቦታ ከቶ አይገቡም!’ ብዬ በቊጣዬ ምዬአለሁ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እንዲሁ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቍጣዬ ማልሁ። Ver Capítulo |