Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዕብራውያን 11:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በዚ​ህም ለሽ​ማ​ግ​ሌ​ዎች ተመ​ሰ​ከ​ረ​ላ​ቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 አባቶችም የተመሰከረላቸው በዚሁ ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 የቀደሙ አባቶቻችንም የተመሰከረላቸው በዚህ ነው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የቀድሞ ሰዎች የተመሰገኑት በእምነት ምክንያት ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና።

Ver Capítulo Copiar




ዕብራውያን 11:2
3 Referencias Cruzadas  

ከጥ​ንት ጀምሮ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በብዙ ዐይ​ነ​ትና በብዙ ጎዳና ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን በነ​ቢ​ያት ተና​ገረ።


እነ​ዚ​ህም ሁሉ በእ​ም​ነ​ታ​ቸው ተመ​ስ​ክ​ሮ​ላ​ቸው ሳሉ፥ የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን የተ​ስፋ ቃል አላ​ገ​ኙም።


አቤል ከቃ​ኤል ይልቅ የሚ​በ​ልጥ መሥ​ዋ​ዕ​ትን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ም​ነት አቀ​ረበ፤ በዚ​ህም ጻድቅ እንደ ሆነ ተመ​ሰ​ከ​ረ​ለት፤ ምስ​ክ​ሩም መሥ​ዋ​ዕ​ቱን በመ​ቀ​በል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው። በዚ​ህም ከሞተ በኋላ እንኳ ተና​ገረ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos