ዘፍጥረት 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ውኃውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ ሞላ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ። Ver Capítulo |