ዘፍጥረት 7:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ውኃውም በምድር ላይ እጅግ በጣም አሸነፈ፤ ከሰማይ በታች ያሉ ረዣዥም ተራሮችን ሁሉ ሸፈነ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ውሃው በጣም ከፍ በማለቱ፣ ከሰማይ በታች ያሉትን ታላላቅ ተራሮች ሁሉ ሸፈናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ውሃውም ከሰማይ በታች ያሉትን ታላላቅ ተራራዎችን እንኳ እስከሚሸፍን ድረስ ጥልቅ ሆነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ውሃውም ከሰማይ በታች ያሉትን ታላላቅ ተራራዎችን እንኳ እስከሚሸፍን ድረስ ጥልቅ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ውኂውም በምድር ላይ እጅግ በጣም አሽነፈ ከሰማይም በታች ያሉ ታላላቆች ተራሮች ሁሉ ተሸፈኑ። Ver Capítulo |