ዘፍጥረት 5:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ልጅንም ወለደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ላሜሕ፣ ዕድሜው 182 ዓመት በሆነ ጊዜ፣ ልጅ ወለደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ወንድ ልጅም ወለደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ላሜክ 182 ዓመት ሲሆነው ወንድ ልጅ ወለደ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ልጅንም ወለደ። Ver Capítulo |