ዘፍጥረት 5:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሔኖክ በአጠቃላይ 365 ዓመት ኖረ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ዕድሜው 365 እስኪሆነው ድረስ ኖረ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። Ver Capítulo |