ዘፍጥረት 49:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዐይኖቹ ከወይን ይልቅ ደስ ያሰኛሉ፤ ጥርሱም ከወተት ይልቅ ነጭ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ዐይኖቹ ከወይን ጠጅ የቀሉ፣ ጥርሶቹም ከወተት ይልቅ የነጡ ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዓይኑም ከወይን ይቀላል፥ ጥርሱም ከወተት ይነጻል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ዐይኖቹ ከወይን ጠጅ ይልቅ ይቀላሉ፤ ጥርሶቹ ከወተት ይልቅ ይነጣሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ዓይኑም ከወይን ይቀላል፤ ጥርሱም ከወተት ነጭ ይሆናል። Ver Capítulo |