ዘፍጥረት 45:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዮሴፍም ወንድሞቹን አሰናበታቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “በመንገድ እርስ በርሳችሁ አትጣሉ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚህ በኋላ ወንድሞቹን አሰናበታቸው፤ ከርሱም ሲሰናበቱ፣ “መንገድ ላይ እንዳትጣሉ!” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከዚያም ዮሴፍ ወንድሞቹን አሰናበታቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ “በመንገድ እርስ በርሳችሁ አትጣሉ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚህ ሁኔታ ወንድሞቹን ካሰናበታቸው በኋላ “በመንገድ አትጣሉ” ብሎ መከራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ዮሴፍም ወንድሞቹን አሰናበታቸው እንዲህም አላቸው፦ በመንገድ እርስ በርሳችሁ አትጣሉ። Ver Capítulo |