ዘፍጥረት 44:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ይሁዳም ከወንድሞቹ ጋር ወደ ዮሴፍ ገባ፤ እርሱም ገና ከዚያው ነበረ፤ በፊቱም በምድር ላይ ወደቁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ይሁዳና ወንድሞቹ ወደ ዮሴፍ ቤት ሲገቡ፣ እርሱ ገና ከቤቱ አልወጣም ነበር። እነርሱም ከፊቱ መሬት ላይ ተደፉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ይሁዳና ወንድሞቹ ወደ ዮሴፍ ቤት ሲገቡ፥ እርሱ ገና ከቤቱ አልወጣም ነበር። እነርሱም ከፊቱ መሬት ላይ ተደፉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ይሁዳና ወንድሞቹ ወደ ዮሴፍ ሲመጡ ገና በቤት ሳለ አገኙት፤ ወደ መሬት ጐንበስ ብለው እጅ ነሡት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ይሁዳም ከወንድሞቹ ጋር ወደ ዮሴፍ ገባ እርሱም ገና ከዚያው ነበረ፤ በፊቱም በምድር ላይ ወደቁ። Ver Capítulo |