Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘፍጥረት 44:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 እር​ሱም ከታ​ላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በረ​በ​ራ​ቸው፤ ጽዋ​ው​ንም በብ​ን​ያም ዓይ​በት ውስጥ አገ​ኘው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ከዚያም አዛዡ ፍተሻውን ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ቀጠለ። በመጨረሻም፣ ጽዋው በብንያም ስልቻ ውስጥ ተገኘ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከዚያም አዛዡ ፍተሻውን ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ቀጠለ። በመጨረሻም፥ ጽዋው በብንያም ስልቻ ውስጥ ተገኘ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 የዮሴፍ አገልጋይ ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ የሁሉንም ስልቻ በተራ በመበርበር ዋንጫውን በጥንቃቄ ፈለገ፤ በመጨረሻ ግን ዋንጫው በብንያም ስልቻ ውስጥ ተገኘ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 እርሱም ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በረበራቸው ጽዋውንም በብንያም ዓይበት ውስጥ አገኘው።

Ver Capítulo Copiar




ዘፍጥረት 44:12
6 Referencias Cruzadas  

በታ​ና​ሹም ዓይ​በት አፍ የብ​ሩን ጽዋ​ዬ​ንና የእ​ህ​ሉን ዋጋ ጨም​ረው።” እር​ሱም ዮሴፍ እን​ዳ​ለው አደ​ረገ።


በፊ​ቱም በኵሩ እንደ ታላ​ቅ​ነቱ፥ ታና​ሹም እንደ ታና​ሽ​ነቱ ተቀ​መጡ፤ እነ​ር​ሱም እርስ በር​ሳ​ቸው በመ​ደ​ነቅ ተያዩ።


አም​ላ​ኬም በዚያ ሰው ፊት ሞገ​ስን ይስ​ጣ​ችሁ፤ ያን ወን​ድ​ማ​ች​ሁ​ንና ብን​ያ​ም​ንም ይመ​ል​ስ​ላ​ችሁ፤ እኔም ልጆ​ችን እን​ዳ​ጣሁ አጣሁ።”


እየ​ራ​ሳ​ቸ​ውም ፈጥ​ነው ዓይ​በ​ታ​ቸ​ውን ወደ ምድር አወ​ረዱ፤ እየ​ራ​ሳ​ቸ​ውም ዓይ​በ​ታ​ቸ​ውን ፈቱ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios