ዘፍጥረት 44:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እየራሳቸውም ፈጥነው ዓይበታቸውን ወደ ምድር አወረዱ፤ እየራሳቸውም ዓይበታቸውን ፈቱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እያንዳንዱ ሰው ጭነቱን ወዲያውኑ አራግፎ ስልቻውን ፈታ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እያንዳንዱ ሰው ጭነቱን ወዲያውኑ አራግፎ ስልቻውን ፈታ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ስለዚህ በፍጥነት ስልቻዎቻቸውን አወረዱ፤ እያንዳንዱም የራሱን ስልቻ ከፈተ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እየራሳቸውም ፈጥነው ዓይበታቸውን ወደ ምድር አወረዱ፥ እየራሳቸውም ዓይበታቸውን ፈቱ። Ver Capítulo |