ዘፍጥረት 38:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 መውለጃዋም በደረሰ ጊዜ እነሆ፥ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደ ደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 የመውለጃዋ ቀን በተቃረበ ጊዜ በማሕፀንዋ ውስጥ መንታ ልጆች መኖራቸው ታወቀ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በመውለጃዋም ጊዜ እነሆ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ። Ver Capítulo |