ዘፍጥረት 36:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የዔሳው ልጆችና መስፍኖቻቸው እነዚህ ናቸው፤ እነርሱም የኤዶም ልጆች ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነዚህም ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆቻቸው ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እነዚህ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና አለቆቻቸው ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነዚህ ሁሉ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆች ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የዔሳው ልጆችን አለቆቻቸስ እነዚህ ናቸው እርሱም ኤዶም ነው። Ver Capítulo |