ዘፍጥረት 34:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ኤሞርንና ልጁን ሴኬምንም በሰይፍ ገደሉ፤ እኅታቸው ዲናንም ከሴኬም ቤት ይዘው ወጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ኤሞርንና ሴኬምንም በሰይፍ ገድለው፣ እኅታቸውን ዲናን ከሴኬም ቤት አውጥተው ይዘዋት ተመለሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ኤሞርንና ልጁን ሴኬምንም በሰይፍ ገደሉ፥ እኅታቸውን ዲናንም ከሴኬም ቤት ይዘው ወጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሐሞርንና ልጁን ሴኬምን ሳይቀር በሰይፍ ከገደሉ በኋላ፥ ዲናን ከሴኬም ቤት ወስደው ሄዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ወንዱንም ሁሉ ገደሉ ኤሞርንና ልጁን ሴኬምንም በሰይፍ ገደሉ እኅታቸውን ዲናንም ከሴኬም ቤት ይዘው ወጡ። Ver Capítulo |