ዘፍጥረት 31:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 ላባም ያዕቆብን አለው፥ “እነሆ፥ ይህች የድንጋይ ክምርና ይህችም ሐውልት ምስክሮች ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም51 ደግሞም ላባ ያዕቆብን እንዲህ አለው፤ “ክምር ድንጋዩ እነሆ፤ በአንተና በእኔ መካከል ያቆምሁትም ሐውልት እነሆ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 ላባም ያዕቆብን አለው፥ “በእኔና በአንተ መካከል ይህ ክምር፥ ያቆምኩት ሐውልትም እነሆ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 በመካከላችን የቈለልኩት ድንጋይና ያቆምኩት ሐውልት እነሆ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ላባም ያዕቆብን አለው፦ በእኔና በአንተ መካከል እነሆ ይህች ክምር እነሆም ያቆምኍት ሐውልት፤ Ver Capítulo |