ዘፍጥረት 31:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የቀን ሐሩር፥ የሌሊት ቍር ይበላኝ ነበር፤ ዕንቅልፍም ከዐይኔ ጠፋ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ቀን በሐሩር ሌሊት በቍር ተቃጠልሁ፤ እንቅልፍም በዐይኔ አልዞር አለ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 እንዲህ ስሆን፥ የቀን ሐሩር የሌሊት ቁር ይበላኝ ነበር፥ እንቅልፍም ከዓይኔ ጠፋ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ብዙ ጊዜ በቀን ሐሩርና በሌሊት ቅዝቃዜ እሠቃይ ነበር፤ በቂ እንቅልፍ ያገኘሁበት ጊዜ አልነበረም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የቀን ሐሩር የሌሊት ቍር ይበላኝ ነብር እንቅልፍም ከዓይኔ ጠፋ። Ver Capítulo |