ዘፍጥረት 31:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቈጠርን አይደለምን? እርሱ እኛን ሽጦ ዋጋችንን በልቶአልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እኛን የሚያየን እንደ ባዕድ አይደለምን? ደግሞም እኮ እኛን ሸጦናል፤ የተሸጥንበትንም ዋጋ ራሱ በልቶታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቈጠርን አይደለንምን? እርሱ እኛን ሸጦ ዋጋችንን በልቶአልኮ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እርሱ እኛን የሚያየን እንደ ባዕድ አይደለምን? አስቀድሞ ሸጦን ነበር፤ አሁን ደግሞ ለእኛ ዋጋ የተከፈለውን ሁሉ አጥፍቶታል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቈጠርን አይደለንምን? እርሱ እኛን ሸጦ ዋጋችንን በልቶአልና። Ver Capítulo |