ዘፍጥረት 31:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ራሔልና ልያም መልሰው እንዲህ አሉት፥ “በአባታችን ቤት ለእኛ ድርሻ ወይም ርስት በውኑ አለን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ራሔልና ልያም እንዲህ ብለው መለሱለት፤ “ከአባታችን ሀብት የምናገኘው ምን ውርስ አለ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ራሔልና ልያም መልሰው እንዲህ አሉት፥ “በአባታችን ቤት ለእኛ አንዳች ድርሻ ወይም ርስት አለን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ራሔልና ልያ ለያዕቆብ እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦ “በአባታችን ቤት የውርስ ድርሻ ቀርቶልናልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ራሔልና ልያም መልሰው እንዲህ አሉት፦ በአባታችን ቤት ለእኛ ድርሻና ርስት በውኑ ቀርቶልናልን? Ver Capítulo |