Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፍጥረት 30:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የራ​ሔ​ልም አገ​ል​ጋይ ባላ ደግማ ፀነ​ስች፤ ለያ​ዕ​ቆ​ብም ሁለ​ተኛ ወንድ ልጅን ወለ​ደች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የራሔል አገልጋይ ባላ እንደ ገና ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የራሔልም ባርያ ባላ ደግማ ፀነሰች፥ ለያዕቆብም ሁለተኛ ወንድ ልጅን ወለደች።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 የራሔል አገልጋይ ባላ ዳግመኛ ፀነሰችና ለያዕቆብ ሌላ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 የራሔልም ባሪያ ባላ ደግማ ፀነሰች፥ ለያዕቆብም ሁለተኛ ወንድ ልጅን ወለደች።

Ver Capítulo Copiar




ዘፍጥረት 30:7
6 Referencias Cruzadas  

ራሔ​ልም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፈረ​ደ​ልኝ፤ ቃሌ​ንም ደግሞ ሰማ፤ ወንድ ልጅ​ንም ሰጠኝ” አለች፤ ስለ​ዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራ​ችው።


ራሔ​ልም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከፍ ከፍ አደ​ረ​ገኝ፤ ብርቱ ትግ​ል​ንም ከእ​ኅቴ ጋር ታገ​ልሁ፤ አሸ​ነ​ፍ​ሁም፤ እኅ​ቴ​ንም መሰ​ል​ኋት” አለች፤ ስሙ​ንም ንፍ​ታ​ሌም ብላ ጠራ​ችው።


የን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ልጆች፤ አሴ​ሔል፥ ጎሂን፥ ዮሴር ሴሌም።


ላባ ለልጁ ለራ​ሔል የሰ​ጣት የባላ ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ እነ​ዚ​ህ​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደ​ች​ለት፤ ባላ የወ​ለ​ደ​ቻ​ቸው ሁሉም ሰባት ነፍስ ናቸው።


ከአ​ሴ​ርም ድን​በር ቀጥሎ ከም​ሥ​ራቅ ጀምሮ እስከ ምዕ​ራብ ድረስ ለን​ፍ​ታ​ሌም አንድ የዕጣ ክፍል ይሆ​ናል።


የን​ፍ​ታ​ሌም ልጆች በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸው፥ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች፥ እንደ እየ​ስ​ማ​ቸው ቍጥር፥ በየ​ራ​ሳ​ቸው ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያለው ወንድ ሁሉ፥ ወደ ሰልፍ የሚ​ወ​ጡት ሁሉ፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos