ዘፍጥረት 30:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የራሔል አገልጋይ ባላም ፀነስች፤ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እርሷም ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ወንድ ልጅ ወለደችለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ባላም ፀነሰችና ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። Ver Capítulo |