ዘፍጥረት 30:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ልያም፥ “የልጄን እንኮይ ስለ ሰጠሁ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ” አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ልያም፣ “አገልጋዬን ለባሌ በመስጠቴ እግዚአብሔር ክሶኛል” አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ አወጣችለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ልያም፦ “ባርያዬን ለባሌ ስለ ሰጠሁ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ” አለች፥ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ልያም “አገልጋዬን ለባሌ በመስጠቴ እግዚአብሔር ደመወዜን ከፈለኝ” ስትል ይሳኮር ብላ ጠራችው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ልያም ባሪያዬን ለባሌ ስለ ሰጠሁ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው። Ver Capítulo |