ዘፍጥረት 27:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አሁንም ማደኛህን የፍላጻህን አፎትና ቀስትህን ውሰድ፤ ወደ ምድረ በዳም ውጣ፤ አደንም አድንልኝ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ስለዚህ የዐደን መሣሪያህን፦ የፍላጻ ኰረጆህንና ቀስትህን ይዘህ ወደ ዱር ሂድ፤ አድነህም አምጣልኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አሁንም ማደኛህን የፍላጻህን አፎትና ቀስትህን ውሰድ፥ ወደ ምድረ በዳም ውጣ፥ አደንም አድንልኝ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህ የምታድንበትን ቀስትና ፍላጻ ያዝ፤ ወደ ዱር ሂድና አውሬ አድነህ ሥጋ አምጣልኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አሁንም ማደኛህን የፍላጻህን አፎትና ቀስትህን ውሰድ ወደ ምድረ በዳም ውጣ አደንም አድንልኝ፤ Ver Capítulo |