ዘፍጥረት 24:62 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)62 ይስሐቅም በዐዘቅተ ራእይ በኩል ወደ ምድረ በዳ ይመለከት ነበር፤ በአዜብ በኩል ባለው ምድር ተቀምጦ ነበርና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም62 በዚህ ጊዜ፣ ይሥሐቅ በኔጌብ ይኖር ስለ ነበር፣ ከብኤርላሃይሮኢ መጥቶ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ይስሐቅም ብኤርለሃይሮኢ በሚሉአት ምንጭ መንገድ መጣ፥ በአዜብ ምድር ተቀምጦ ነበርና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም62 በዚህ ጊዜ ይስሐቅ “ብኤር ላሐይ ሮኢ ወይም የሚያየኝ ሕያው አምላክ” የተባለው ኲሬ ወዳለበት በረሓ መጥቶ በኔጌብ ተቀምጦ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)62 ይስሐቅም ብኤርለሃይሮኢ በሚሉአት ምንጭ መንገድ መጣ በአዜብ ምድር ተቀምጦ ነበርና። Ver Capítulo |