ዘፍጥረት 24:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አብርሃምም አለው፥ “ልጄን ወደዚያ እንዳትመልስ ተጠንቀቅ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 አብርሃምም እንዲህ አለው፤ “ምንም ቢሆን ልጄን ወደዚያ እንዳትመልሰው ተጠንቀቅ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አብርሃምም አለው፦ “ልጄን ወደዚያ እንዳትመልስ ተጠንቀቅ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 አብርሃም ግን እንዲህ አለው፤ “በምንም ምክንያት ቢሆን ልጄን ወደዚያ አገር መልሰህ እንዳትወስድ ተጠንቀቅ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አብርሃምም አለው፦ ልጄን ወደዚያ እንዳትመልስ ተጠንቀቅ፤ Ver Capítulo |