ዘፍጥረት 24:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በእኛ ዘንድ ለግመሎችህ ሣርና ገለባ የሚበቃ ያህል አለ፤ ማደሪያም አለን።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ደግሞም፣ “በቤታችን በቂ ገለባና ድርቈሽ እንዲሁም ለእናንተ የሚሆን ማደሪያ አለን” አለችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በእኛ ዘንድ ገለባና ገፈራ የሚበቃ ያህል አለ፥ ለማደሪያም ደግሞ ስፍራ አለን።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በቤታችን ብዙ ገለባና ድርቆሽ አለ፤ ለእናንተም ማደሪያ ቦታ ይገኛል” አለችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በእኛ ዘንድ ገለባና ገፈራ የሚበቃ ያህል አለ፥ ለማደሪያም ደግሞ ስፍራ አለን። Ver Capítulo |