ዘፍጥረት 24:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ጠርቶም እንዲህ አላት፥ “አንቺ የማን ልጅ ነሽ? በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ እንዳለ እስኪ ንገሪኝ፤” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “ለመሆኑ አንቺ የማን ልጅ ነሽ? በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ ይገኝ እንደ ሆነ፣ እባክሽ ንገሪኝ” ብሎ ጠየቃት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እንዲህም አላት፦ “አንቺ የማን ልጅ ነሽ? እስኪ ንገሪኝ፥ በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ ይገኛልን?” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “የማን ልጅ ነሽ? እስቲ እባክሽ ንገሪኝ፤ ለእኔና አብረውኝ ላሉት ሰዎች ማደሪያ የሚሆን ስፍራ በአባትሽ ቤት ይገኛልን?” ብሎ ጠየቃት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እንዲህንም አላት፦ አንቺ የማን ልጅ ነሽ? እስኪ ንገሪኝ በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ ይገኛልን? Ver Capítulo |