ዘፍጥረት 10:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ስፍራቸውም ከማሲ አንስቶ ወደ ስፋር ሲል እስከ ምሥራቅ ተራራ ድረስ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መኖሪያ ስፍራቸውም እስከ ሶፋር ድረስ ይዘልቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እነርሱ የኖሩበት ግዛት በስተ ምሥራቅ ባለው በተራራማው አገር ከሜሻ እስከ ሰፋር ይደርስ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እነርሱ የኖሩበት ምድር በስተምሥራቅ ባለው በተራራማው አገር ከሜሻ እስከ ሰፋር ይደርስ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ስፍራቸውም ከማሴ አንሥቶ ወደ ስፋር ሲል እስከ ምሥራቅ ተራራ ድረስ ነው። Ver Capítulo |