ገላትያ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህ መፋጠናችሁ ከሚጠራችሁ አይደለምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንዲህ ያለው ማባበል ከሚጠራችሁ የመጣ አይደለም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አይደለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንዲህ ዐይነቱ ምክር ከጠራችሁ ከእግዚአብሔር የመጣ አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል። Ver Capítulo |